ይህ ድህረ-ገጽ ለድንገተኛ ነገር አገልግሎት ላይ መዋል የለበትም፡፡

UK ውስጥ ከሆኑ በስልክ 0800 915 1571ላይ እኛን ማነጋገር ይችላሉ፡፡ ከ UK ውጪ ከሆኑ እባክዎን +800 7233 2255 (አለማቀፋዊ ነጻ ስልክ ቁጥራችን) ወይም +44 191 516 7749 (በዚህ ቁጥር የሚደረጉ ጥሪዎች ክፍያቸው በአለማቀፋዊ ጥሪ ዋጋ ነው) ይጠቀሙ፡፡

ያሳሰበዎትን ጉዳይ ካሳወቁ በኋላ፣ እንድናጋራው የተስማሙትና እርስዎ ያቀረቡት መረጃ በድርጅቱ ውስጥ ላሉት ከፍተኛ ኃላፊዎች የሚላክ ሲሆን የበላይ ኃላፊዎችም አግባብነት ያለው እርምጃ የትኛው እንደሆነ ይወስናሉ። እባክዎ * የሚል ምልክት ያለባቸው መስኮች ግዴታ እንደሆኑ ይገንዘቡ። ሪፖርቱን ሞልተው ካቀረቡ በኋላ ድረ ገጹ የተለየ የተጠቃሚ ስምና የይለፍ ቃል ይሚሰጥዎት ሲሆን ይህም በአረንጓዴ አሞሌ ውስጥ ይታያል። እባክዎ የተጠቃሚ ስምዎንና የይለፍ ቃልዎን መጻፍዎንና በአስተማማኝ ቦታ ማስቀመጥዎትን ያረጋግጡ። ከሁለት የስራ ቀናት በኋላ እባክዎ ይህን ድረ ገጽ በድጋሚ ለመጎብኘት ይዘጋጁ፣ የተጠቃሚ ስምዎንና የይለፍ ቃልዎን ተጠቅመው ይግቡ፣ ከዚያም ሪፖርትዎን በማየት ግብረ መልስ ወይም ተጨማሪ ጥያቄ መኖሩን ያጣሩ።

Your Details
Organisation Details
Details of Your Concern
Contacting us by Phone
Consent
Attachments